Make an appointment

በCOVID-19 ምክንያት ደንበኞችን በቀጠሮ ብቻ ነው የምናገለግለው፡፡

Drop Off

በ COVID-19 ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት አስፈላጊ ጥንቃቄዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የደንበኞች መገልገያ ገጻችንን በመጠቀም ወይም የታክስ ሰነዶችን ቢሯችን ሰጥተውን በመሄድ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል፡፡

Special offer
  • 30% ቅናሽ ለአገልግሎታችን አዲስ ከሆኑ!
  • 10% ቅናሽ ደንበኛን ወደ እኛ ከላኩ!

ውጤታማ አገልግሎት የሚፈልጉ ከሆነ ወደ ትክክለኛው ቦታ መጥተዋል! ዘርፈ ብዙ የሂሳብ እና የታክስ አገልግሎቶችን እንሰጣለን፡፡ በምንሰጠው ቀልጣፋ ፣ ተመጣጣኝ እና እጅግ ውጤታማ አገልግሎት እንኮራለን፡፡

ከመሠረታዊ የታክስ ዝግጅት (1040) ጀምሮ እስከ ውስብስብ የታክስ ዝግጅቶች ድረስ አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙት አገልግሎት ከከፍተኛ ሥልጠና እና ልምድ የተገኘ በመሆኑ ኩራት ይሰማናል፡፡

የደንበኞቻችን አስተያየት

ታዲዎስ እውቀት ያለው ባለሙያ ነው። እሱ እና ባልደረቦቹ ተግባቢ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡ የድርጅቱን አገልግሎት ሁሉም እንዲሞክሩት እመክራለሁ! እንደሚደስቱበት አልጠራጠርም።

Testimonial

ታቦር

ጨዋነትን ፣ ሀቀኝነትን እና ብቃትን ከፍ አድርጌ እመለከተዋለሁ። የድርጅቱ ሠራተኞች የታክስ ሁኔታዬን ለመረዳት እና በዚህ ላይ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ለማወቅ ረድተውኛል፡፡ ጥሩ ድርጅት ነው!

Testimonial

ቤቲ

የባለሙያዎቹ አገልግሎት ፈጣን እና ምቹ ነው፡፡ ታዲዎስ ሕጉ በሚፈቅደው መንገድ የታክስ ተመላሽ እንዳገኝ ረድቶኛል፡፡ ስታር አካውንቲንግ እና የታክስ አገልግሎት የሁልጊዜ ምርጫዎቼ ናቸው!

Testimonial

ምህረት